AhlulBayt News Agency

source : alumni.miu.ac
Saturday

9 May 2015

12:34:04 PM
689098

The Message of Imam Khamenei to the Youth in Europe and North America, in Amharic language

The Message of Imam Khamenei to the Youth in Europe and North America, in Amharic language

ሰይድ አያቶላ አሊ ኾሜኔኢ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መንፈሳዊ መሪ

በአላህ ስም በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

ለአውሮፓ እና አሜሪካ ወጣቶች በሙሉ

በቅርብ ጊዜ በፈረንሳይ የተከሰተው ክስተት እነደዛውም በአንዳነድ የአውሮፓ ሀገሮች ስለ እናንተ እንድናገር አስገድዶኛል ይህንንንግግር የማደርገው ለእናንተው ወጣቶች ነው በመጀመሪያ የዚህች ሀገር የነገ ተረካቢዎች እናነተው ወጣቶች ናችሁ እውነት ፈላጊመሆናችሁን አገነዘባለሁ ስለ ትክክለኛ ዲነ ለሀገር መሪዎች አይደለም የምናገረው ምክነያቱም ፖለቲከኞች እና የሀገር መሪዎችስራዎቻቸውን በፍትሀዊነት እየሰሩ አይደሉም።

እኔ ስለ ኢስላም መናገር የምፈልገው የተባበሩት ሶቨየት ህብረት ከፈራሰ በኃላ በዚህ ሁለት አስርተ አመታት ውስጥ መሪዎቻቹ ኢስላምንለናንት ያቀረቡት በአስፈሪ አደገኛ እና በምጥፎ መልክ አስመስለው ነው የሚያሳዝነው ይህ የአውሮፓዎች ፖለቲካ ሲስተም ነው እናበህዝቦች ላይ እኔ እዚህጋር የቆየ የፖለቲካ ታሪክ ለማውራት አይደለም አናንተ ወጣቶች እራሳችሁ ታሪኮችነ ባላችሁ እይታ ተመልከቱ በዚህ ቅርበ ጊዜ በአውሮፓዎች ላይ የተደረጉ ተቃውሞዎች በራሳቸው ህዝብና በሌሎች ህዝቦች ላይ የደረጉት በአዋቂዎች ተወግዞአል።

የአውሮፓ እና የአሜሪካ ታሪክ ከባሪያ አሳዳሪነት እስከ ኮለኒያሊዝም ጊዜ የተለያዩ ጭቆናዎች በጥቁር ህዝቦች ላይ አድርገዋልክርስቲያን ያልሆኑትን ህዝቦችንም አሳፈረዋል የእናንተ የጥናት ተመራማሪዎች እና ፀሀፊዎች በሃይማኖት ምክንያት በካቶሊክናበፕሮቴስታነት መካከል የተደረገው ደም መፍሰስ አስቀምጠውታል በተጨማሪም በስመ ህዝብ እና ዘር በመጀመሪውና በሁለተኛው አለም ጦርነት የጠፋውን የሰው ህይወት እና ንብረት ስምታችሃልየኔ አላማ እነደዚ የሉ ምእራፎችን አውጥቶ መናገር ነው ያለፈውነ ታሪክ መጥፎነቱንለምናገር አይደለም ነገር ግነ ከናንተ የምፈልገው በአርቆ አስተዋይ አእምሮአችሁ እንድታስቡ እና እነድትመራመሩ ነው እኔ የምፍልገውነገር የባለፈውን አስርተ አምታት ወይም መቶ አምታት የተደረገው መታወስ የለበትም ወይለምነድን ነው የሚመጣውን ለመውሰን የባለፈውነማየት የማይኖርብን የዛሬው ብቻ በቂ አይደለም ወይ ለምንድነው ዋና አርእስታቸው ባህል እና እስልምና ላይ ያተኮረው እነዲህ በማድረግ

ሰዎች ስለ ኢስላም ትክክለኛ መረጃ እነዳይኖራቸው ለማድረግ ነው እኔ ከናንተ የምፈልገው ነገር ሰውን መናቅ ማስጠላት እና አስፈሪማድረግ የጨቛኞች ተመሳሳይ ባህሪ ነው።

አሁን እናንተን የምጠይቀው ለምንድነው የድሮ ፖለቲካ እርስ በእረስ ማጋጨት ማጥላላት የሆነው?

በአሁኑ ጊዜ በኢስላም ላይ ከመቼውም ጊዜ በላይ እነዲህ የጠነከረው ለምንድነው?

በአለማችን የኢስላም አመለካክት የተለየ አመለካከት የሚሰጠው ለምንድነው?

በኢስላም ውስጥ ምን ምን ጥሩ ነገሮች አሉምን ምነ ጎጂ ነገሮች አሉ? ወይም ምን አይነት ጎጂ መልእክት ለጉልበተኛ እና ለባለስልጣናትአሉት?

የኔ የመጀመሪያ ፍላጎት የኢስላም አላማ ምን መልእክት እነደሆነ ሲሆን ሁለተኛ ፍላጎቴ አሁን በኢስላም ላይ ለሚደረገው ፕሮፕጋንዳሚዛናዊ የሆነ ፍርድ እንድትሰጡ ነው እኔ የምመክራችሁ ነገር ኢስላምን ለማወቅ ያለምንም አስተማሪ ማስተማር የሚችሉ መፀሃፎችንበማየት ኢስላምን እንድትገነዘቡ ነው።

ትክክለኛው አእምሮ እናንተን ከትክክለኛ አመለካከት አይከለክላችሁም እንዲህ በምልበት ጊዜ እስልምናን ውሰዱ ብዬ እያስገደድኳችሁአይደለም ነገር ግነ የምላችሁ እንዲህ አይነቱ ትክክለኛ እና በአሁኑ ጊዜ ውስጥ የሆነ ሃይማኖት በመፍጠር እና አስፈሪ በሆነ ምልኩአነድታውቁት አልፍልግም አነደዛውም እራሳቸው ያስቀመጡዋቸው አክራሪዎች የኢስላም ተወካዩች አለመሆናቸውን ላሳውቃችሁ አወዳለሁ ኢስላምን ማወቅ የሚቻለው ከቁርሃንና ከሀዲስ ታሪክ ነው አኔ እዚህ ጋር መጠየቅ የምወደው እስከ አሁን ድረስ የኢስላሞችን ቁርሃንአንብባችሃልእስካሁን ድረስ የነብዩ መሐመድ ትምህርት ፀባይ ጥናት አድርገችሃልእሰካሁን ድረስ ስለ ኢስላም ከሚድያው ውጪ ምን ምንመጽሃፎችን አነብባችሃል እስኪ አሁን እራሳችሁን ጠይቁ ኢስላም ምነ አይነት ሀይማኖት ነው ብዙ ነገሮችን ለዚህ አለም አበርክቶአልታላላቅ አዋቂዎችን እና ሳይነቲስቶችንም አበርክቶአል እኔ ለናንተ የምላችሁ ኢስላምን በመጥፎ መልኩ ለናንተ እነዲያስተዋውቁአትፈቀዱላቸው

ፍትሃዊ በሆነ መነገድ ተመልክታችሁ መስክሩ ዛሬ በተለየዩ መገናኛ መስመሮች የሰው ግንኙነት የጆግራፊን ክልል አልፎ መገናኘትተችሎአል በሃሳብ ብቻ በተዘረጋው እውነታ በሌለው አናንተን ያስጨንቃሉ አነድ ሰው ብቻውን ምንም ማድረግ ባይችልም ሁላችሁም ለሰውማስተላለፍ ትችላላችሁ

አነዚህ ነገሮች ከዚ በፊት ተቀነባብረው የተዘጋጁ ናቸው በእናነተ ወጣቶችና በኢስለም መካከል ያለው ነገር ምንም ያህል አስቸጋሪባይሆንም ወጣቶች የተለያዩ ጥያቀዎችነ በመጠየቅ መረዳት ትችላላችሁ አእምሮአችሁነ ማሰራት ትችላላችሁ እውነታውነ ለመረዳት ገዘ ስቱእነዲህ ከሆነ ያለምንም አገናኝ እራሳችሁ

ትክክለኛውን ኢስላም ታውቁታላችሁ ምነ ይታወቃል እናነተው ሰበብ ሁናችሁ የምእራቡ አለምና ኢስላም አነዲተዋወቁ ታደርጋላችሁ ወደፊትይች ሃገር የራሳችሁ ስለምትሆን

 

ሰይድ አያቶላ አሊ ኾሜኔኢ

ጃንዋሪ/21/2015

ጥር/17/2015