The message of Imam Khamenei to the world Muslims on 2016 Hajj pilgrimage in Amharic

The message of Imam Khamenei to the world Muslims on 2016 Hajj pilgrimage in Amharic

The message of Imam Khamenei to the world Muslims on 2016 Hajj pilgrimage in Amharic

የኢራንኢስላማዊሪፕብሊክመንፈሳዊመሪመልዕክት
በአላህስምእጅግበጣምአዛኝእጅግበጣምሩህሩህበሆነው

ሁሉምምስጋናለአለማትጌታለአላህ (ሱ.ወ) ይሁንየአላህእዝነትናሰላምበነብዩመሀመድ (ሰዐ.ወ) እናበተከበሩትቤተሰቦቻቸውእንዲሁምለሳሃቦቻቸው (ተከታዩቻቸው) ይድረስእስከፍርድቀንቀጥተኛውንመንገድተከትለውለዘለቁትሁሉየአላህስላምናእዝነትይውረድ

በዓለምዙሪያላላችሁሙስሊምወንድሞችናእህቶች! የሐጅወቅትለሙስሊሞችየክብርናየደስታቀናቸውነውየአላህባሪያዎችበሐጅወቅትልባቸውበደስታይሞላል፡፡ለፈጣሪያቸውየሚያደርጉትፀሎትየተረጋጋናበትህትናየታጀበነው፡፡

ሐጅየሰማይ፣የምድር፣መለኮታዊናየጋራየሆነተግባርነውበሌላመልኩትዕዛዛእንደተገለፀውአላህንአባቶቻችሁንከምታወሷቸውመጠንበላይአስታውሱበማለትበቅ.ቁበአልበቀራምዕራፍአንቀጽ 200 ይገልፃል፡፡

‹‹በነዚህበተወሰኑትቀናትያለመታከትፈጣሪያችሁንአስተውሱ፡፡አወድሱበማለትአላህ (ሱ.ወ) በበቀራምዕራፍአንቀጽ 203 ይናገራልትዕዛዜንጥሶወደሌላያዘነበለንአይቀጡቅጣትእቀጣዋለሁ፡፡ (ቅ.ቁ.ሐጅምዕራፍአንቀጽ 25) ቁጥርስፍርበሌለውስጦታውናእዝነቱየሐጅንቀናትግዝፈትናስፋትአብራርቶታል፡፡

በዚህአቻበሌለውየደስታናየፍቅርወቅትሐጅአማኞችበፈጣሪደህንነትጥላሥርየሚሆኑሲሆን፤ጨቋኞችናሃያልነንባዮችየሐጃጁንህልውናደብዛውንሊያጠፉትከቶውንምአይሆንላቸውምጦርነትምሊያውጁበትአይችሉም፡፡

ነቢላህኢብራሂምያወጁትንሐጅኢስላምለሙስሊሞችየሰጠውንስጦታ፣የሙስሊሞችክብርናየአንድነትመገለጫየሆነውንሐጅመንፈሳዊደስታንየሚያላብሰውሐጅ፣መጥፎአሳቢዎችናተንኮለኞችየሙስሊሙንኡማታላቅነትከዘላለማዊፈጣሪውጋርያለውንትስሰርለማላላት፣ግንኙነቱንለማራቅብሎምወደቆሻሻጉድጓድለመጣልቢሞክሩምየፈጣሪትእዛዝነውናአይሆንላቸውም፡፡

የሐጅተግባርበኢ-አማኞችላይአይበገሬነትንየሚያሳይሲሆንበአማኞችመካከልደግሞበፍቅርናበርህራሄየሚስተሳስርነው፡፡ይህንበተመለከተቅዱስኡርአንምዕራፍ 48 አንቀፅ 29 እንዲህይላል‹‹የአላህመልክተኛመሀመድከነዛምከነሱጋርያሉት (ወዳጆቹ) በከሀዲዎችላይብርቱዎቹበመካከላቸውአዛኞችናቸው…›› በኢ-አማኞችላይመካድንበአማኞችላይደግሞወንድማማችናአንድነትንአድርጎላቸዋል፡፡
ሐጅኢስላማዊጉብኝትአድርገውለሚያስቡመንፈሳዊነቱንናትሩፋቱንገሸሽላደረጉ፤ሐጅንፖለቲካዊይዘትለሰጡትበጣምእናዝንላቸዋለን፡፡ሐቅወዲህተግባርደግሞወዲያሆኖዋልና፡፡
በአጭሩየአሜሪካናየሳውዲመንግስትሰይጣናዊተግባርነውናጥንቃቄያስፈልገዋል፡፡እናንተየአለምሙስሊሞችበዚህበሐጅለይየተገኛችሁወንድሞችናእህቶችኢራናዊያንወንድምናእናእህቶችንበዱአአስታውሱበሙስሊሙኡማመካከልያለውችግር፣አለመግባትናመጠላላትበፈጣሪሀይልእንዲነሳዱአአድርጉ፡፡

የፂናውያንየተንኮልእጅእንዲሰበሰብተባባሪየሆኑሙስሊምሀገሮችምከጨቋኝሀይሎችነፃእንዲወጡያላሰለሰተማፅኖለፈጣሪአቅርቡ፡፡ቅድስቷንመሬትለሁሉምሙስሊምሐጃጆችማመቻችትአልቻሉምምንምእንኳንበዚህአመትኢራናዊያንየሐጅተጓዦችበቅድስቷመሬትተገኝተውየሐጅግዴታቸውንማከናወንእንዳይችሉበሳውዲንጉሳዊያንቢታገዱምአዋቂየሆነውጌታቸውአላህምንዳቸውምአይነፍጋቸውም፡፡ነገርግንግልፅየሆነውየሳውዳረቢያየአሜሪካእናፅዎናውያንሰላዮችየተንኮልድርጊትየዘላለምሀፍረትይሆንባቸዋል፡፡የዛሬአመትገደማበሚናየተፈፀመውንአሰቃቂድርጊት፣በኢድቀንላይበብዙሺየሚቆጠሩሐጃጆችሞትምክንያትየሆኑትየሳውዲአረቢያመንግስትያስከተሉትንሰቆቃማሰብይዘገንናል፡፡

በዚያበሚያንገበግብየፀሐይሐሩርየደረቀጉሮሮአቸውንናበውሃጥምየጠወለገከንፈራቸውንሳያርሱበኢህራምልብሳቸውንጧፍእያደረጉእንዳሉየሞቱትለአለምሙስሊሞችበመስጂድሐራምከተጨፈለቁትበተጨማሪሁለተኛውሰቆቃሆኖነበር፡፡
ከአምስትመቶያላነሱኢራናዊያንየሳውዳአረቢያመንግስትበፈጠረውችግርሊሰውችለዋልለዚህሁሉጥፋትናወንጀልተጠያቂሳውዳአረቢያለመሆኗተመልካቾችናተንታኞችያረጋገጡትሀቅነው፡፡

በአለምዙሪያያሉብዙሙስሊሞችውድልጆቻቸውንእህትወንድሞቻቸውንናዘመዶቻቸውንሊጡችለዋል፣የሀዘንድባብአልብሷቸዋልእስካሁንምድረስልባቸውእንደተሰበረነው፡፡ቁጣቸውምአልበረደም፡፡የኢራንህዝብናመንግስትምበሞቱትወገኖቹናዜጎቹሀዘኑየጠናነው፡፡የሳውዲአረቢያመንግስትለተፈጠረውችግርይቅርታከመጠየቅይልቅጥፋቱንወደሌላወገንለማላከክሞክሯል፡፡የእውነትአፈላላጊቡድንየማጣራትስራእንዳይሰራከልክሏል፡፡በኢስላማዊሪፑብሊክኢራንመንግስትላይቀጥፏል፡፡ጠላትነቱንምይፋአድርጓል፡፡የኢራንመንግስትግንክህደትናውሸትንለመዋጋትወደኋላአይልም፡፡በኢስላምስምየሚደረግተንኮልንሁሉይጋፈጣል፡፡የሳውዳአረቢያአፈቀላጤየሆኑሙፍቲህናባህራንየተባረኩአሽቃባጮችኢራንንጥፋተኛበማለትኮንነዋታልከሐጂጉዞህዝቦቿእንዳይካፈሉአድርገዋል፡፡የአሜሪካእናእስራኤልመንግስታትለህዝበሙስሊሙደስታናጥቅምእንቅፋትነታቸውየተረጋገጠነው
ሽብርተኛየሳውዳአረቢያባለስልጣኖችበሙስሊሙአለምጦርነትበማወጅከተንኮልአጋሮቻቸውጋርከተክፊሮችጋርበመሆንየፂዎናውያንን ‹‹ኢስላምንየማጥፋትስትራቴጂ›› ተግባራዊሲያደርጉይገኛሉ፡፡

አላህቁርዐኑእንዲህይላቸዋል‹‹ከአንተበዞርንጊዜበምድርላይበውስቷያበላሽናአዝመራን፣እንስሳዎችንሊያጠፋይሮጣል፣አላህንማበላሸትንአይወድም›› (አልበቀራህአንቀጽ 205-206) በመሆኑምበዚህበተጠቀሰውአንቀጽየሚመሰሉናቸው፡፡
በአሁኑወቅትበየመንበሊቢያናበሌሎችሙስሊምአገሮችየዘርማጥፋትተግባርእየፈጸሙይገኛሉበአንፃሩምበፍልስጤምላይየሳውዳአረቢያናፅዎናውያንየጋራክንዳችውንበማስተባበርንፁሃንንበመፍጀትላይናቸው

በተጨማሪምበባህሬንየሺአእምነትተከታዮችንናየሃይማኖትመሪዎችንበየጊዜውበማሰቃየትላይለመሆናችውገሃድየሆነሃቅነው
የአለምሙስሊምህዝብናመንግስትጨቋኝምግባርየተላበሱትንእንደሳውዲአረቢያያሉትንመሪዎችሊታገላቸውየግድይላል፡፡የሐጅጉዳይእንዲህበቀላሉየሚታለፍአይደለም፡፡ኢስላማዊኡማውስለፍትሐዊነቱእናስለቅዱስመሬቷባለቤትነትየሚታገልበትይሆናል፡፡በዚህዓመትየኢራንህዝብሐጅከማድረግቢከለከልምለቀሪየአለምሙስሊምሐጃጆችመልካምምኞቱንይገልፃል፡፡የትፋትመልክተኞችጥረታቸውእመንዲከስርፀሎትያደርጋል፡፡

ባለፈውየሐጅወቅትበሚናመስዋዕትለሆኑትናበ1987 መካለተሰዉትሁሉጥልውዘንይሰማናል፡፡ዘለዓለምምእናስታውሳቸዋለን፡፡

ዘላለማዊለሆነውኢማምህይወቴመስዋትይሁንእንዲሁምለሙስሊሙኡማከጠላትእንዲታደግናመፍትሄይችርዘንድእጠይቃለሁአላህሙስሊሙንኡማከሁሉምፈተናእንዲጠበንቀውእመኛለሁሁሉም አርቆ አሳቢነት የአላህ ነው መልካምነትም እንዲሁ በእሱ ብቻ ነው፡፡

ሰይድአሊኻመይኒ
ዙልአልቃዳህ 1437
ሴፕቴምበር 2016


Related Articles

Post your comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*

The martyrdom of Soleimani and Mohandes
conference-abu-talib
No to Deal of Century